የቻይና ክፍለ ሀገርዎች/China’s Provinces

We wanted to introduce you to China’s provinces. Look at the map to better your understanding of the country. In this map, we have also included Taiwan, Hong Kong and Macau. ዛሬ የምንፅፍላችሁ ከቻይና የተለያዩ ክፍለ ሀገርዎች ጋራ ልናስተዋውቃችሁ ነው። ካርታውን በማየት የክፍለ ሀገርዎቹን ስም እና መገኛ ማየት...

Chinese foods for Ethiopians ለኢትዮጵያውያን የሚመቹ የቻይና ምግቦች

ወደ ቻይና የምትጓዙ ተማሪዎች እዛ ስትሄዱ ምግብ ማዘዝ እንደሚያስቸግራችሁና እኛ ሀገር የማይበሉ ስጋዎች ይኖርባቸዋል ብላችሁ እንደምትሰጉ ነግራችሁን ነበር። ይህን ችግር በቀላሉ መፍታት እንድትችሉ ለኢትዮጲያውያን የሚመቹ የቻይና ምግቦችን የሚዘረዝር ሰነድ አዘጋጅተናል። ሰነዱን ለማግኘት እዚህ ክሊክ ያድርጉ። Many of you say that sometimes had trouble ordering food, and were...