Tones with Seifu ቶኖች ከሰይፉ ጋር

ብዙ የቻይንኛ ተማሪዎች ስለቶኖች አብዝተው ይጠይቁናል። ከጥቂት ወራት በፊት ሊና የሰይፉ ሾው ላይ ቀርባ ነበር። በዛን ወቅት ስለቶን በቀላሉ ለአማርኛ ተናጋሪዎች አንዲገባ አድርጋ ለመግለፅ ሞክራ ነበር። በቀላሉ እንደምትረዱት እርግጠኛ ነኝ! ስለቶኖች በቀላሉ ለመረዳት እዚህ ክሊክ ያድርጉ። በመጨረሻም የፌስቡክ ገፃችንን “ላይክ” አድርጉልን። Many students ask us about how to easily...

Chinese Holidays (2016-2017) የቻይና በዓልዎች (2008-2009)

ከታች ዋና ዋና የሚባሉት የቻይና በዓል ተዘርዝረዋል። ቀኖቹን ልብ ብላችሁ ጊዜው ሲደርስ መልካም ምኞታችሁን ለቻይናዊ ጓደኞቻቹ መግለፅ ትችላላችሁ። የመልካም ምኞት መግለጫዎቹን ከዚህ ሰነድ ላይ በመገልበጥ ወደ ቻይናዊ ጓደኞቻችሁ ላኩ! Below is a convenient list of Chinese holidays. Note the dates on your calendar, copy and paste the greetings and send...