I hope you are doing well. The Chinese are about to celebrate their new year. Each year is signified by an animal and this year is the Year of the Rooster. Which year you are born has a significance in China. We have prepared a chart that outlines each animal, its significance, along with the years associated with it. Check when you were born and what it means in Chinese culture!

እንደምታውቁት የቻይናውያን አዲስ ዓመት በቅርቡ ይከበራል። ይህ ዓመት የአውራ ዶሮ ዓመት ነው። እያንዳንዱ ዓመት የራሱ እንስሳ አለው። አንድ ሰው የተወለደበት ዓመት ስለሰውየው የተለያየ ነገር ይገልፃል ብለው ያምናሉ። ከስር ያለውን ሰንጠረዥ በማየት በየትኛው ዓመት እንደተወለዱ እና ስለእርስዎ ቻይናውያን ምን ይገልፃል ብለው እንደሚያምኑ ማየት ይችላሉ። እኛ በዚህ ባናምንም እነሱ የሚያስቡትን ማወቅ ጠቃሚ ሊሆን ይችላል። Chinese zodiac final