አሁኑኑ ትምህርትዎን ይጀምሩ!
ተመዝግበዋል?
መፅሐፉን ገዝተው ከሆነ ሲመዘገቡ ሁሉንም የድምፅ ቅጂዎች በነፃ ያገኛሉ።
መፅሐፉን ገና ካልገዙ ሲመዘገቡ ሁለት ምዕራፎችን እና ጥቂት የድምፅ ቅጂዎችን በነፃ ያገኛሉ።
በጥቂት ሰዓታት ውስጥ በቻይንኛ ይነጋገሩ!
ይህ ኮርስ በትንሽ ጊዜ ውስጥ ቻይንኛ እንዲማሩ ያስችልዎታል።!
ቻይንኛን በአማርኛ ቋንቋ መማር ይችላሉ!
ይህ መፅሐፍ ለአማርኛ ተናጋሪዎች ታስቦ የተፃፈ ስለሆነ በቀላሉ ቻይንኛን ለመማር ያስችልዎታል። መፅሐፉን አንብቦ ለመረዳት ምንም የእንግሊዘኛ ቋንቋ ችሎታ አያስፈልግዎትም። ቻይንኛን በቀላሉ አሁኑኑ ይማሩ።
በድምፅ ቅጂ የታገዘ ትምህርት
ቋንቋን መፅሐፍ በማንበብ ብቻ መማር አይቻልም። ለዚህም ነው ይህ መፅሐፍ ከድምፅ ቅጂ ጋር ሆኖ የሚመጣው። የድምፅ ቅጂው እያንዳንዱ ቃል እንዴት እንደሚነበብ ያሳይዎታል። የሰሙትን ደጋግመው ሲናገሩ ደግሞ ልምድ ያካብታሉ።
ቻይናውያን እንዴት እንደሚነጋገሩ ይሰማሉ
ይህ መፅሐፍ የልምምድ ምዕራፎችም አሉት። በእነዚህ መዕራፎች ውስጥ ቻይናውያን ሲነጋገሩ ይሰማሉ። ስለዚህ ከቻይናውያን ጋራ በሚነጋገሩበት ጊዜ በቀላሉ ይገባዎታል!
ከተማሪዎቻችን
በትንሽ ጊዜ ውስጥ ቻይንኛን አቀላጥፈው መናገር ይችላሉ!
ቻይንኛን በቀላሉ ተምረው ህይወትዎን ይለውጡ። ይህ መፅሐፍ እና አብሮት የሚመጣው የድምፅ ቅጂ በቀላሉ እና በሚገባ መልኩ ቋንቋውን ያስተምርዎታል።
ሰላምታ
እራስን ማስተዋወቅ
እንግዳን ሲቀበሉ
ምግብ ማዘዝ
ግብይት
መንገድ ላይ
ሆስፒታል ሲሄዱ
እነዚህን ጨምሮ ሌሎች ብዙ ምዕራፎች ተካተዋል።
በአለማችን የመጀመሪያው ቻይንኛን በአማርኛ ቋንቋ የሚያስተምር መፅሐፍ!
ቻይንኛን በአማርኛ ቋንቋ መማር ይችላሉ!
ይህ መፅሐፍ ለአማርኛ ተናጋሪዎች ታስቦ የተፃፈ ስለሆነ በቀላሉ ቻይንኛን ለመማር ያስችልዎታል። መፅሐፉን አንብቦ ለመረዳት ምንም የእንግሊዘኛ ቋንቋ ችሎታ አያስፈልግዎትም። ቻይንኛን በቀላሉ አሁኑኑ ይማሩ!