በዚህ ምዕራፍ ደግሞ አንድ ቦታ (ባንክ፥ ሆስፒታል ወዘተ) የት እንዳለ ለመጠየቅ የሚጠቀሙባቸውን ቃላት እንማራለን። በተጨማሪም አንድ ሰው የት እንደሚገኝ መናገር ብንፈልግ እንዴት አድርገን እንደምንገፀው እንማራለን።

This chapter teaches us how to ask for directions (where something is located).

መፅሐፉን ለገዙ ሰዎች Audio Lessons for Book Owners

የዚህ ምዕራፍን የድምፅ ቅጂ ለማግኘት የምዕራፉን ኮድ ከታች ያስገቡ። ኮዱ የት እንዳለ ካላወቁ እዚህ ክሊክ ያድርጉ

To access this chapter’s content, please enter the Password for this Chapter below. If you aren’t sure how to find the Chapter Password in your book, click here for details.