በዚህ ምዕራፍ እንዴት ቅደም ተከተልን በቻይንኛ መግለፅ እንደሚችሉ ይማራሉ። ለምሳሌ “አንደኛ፥ ሁለተኛ፥ ሶስተኛ” የሚሉትን ሀሳቦች እንዴት ብለው መግለፅ እንደሚችሉ ይገነዘባሉ።

This chapter teaches you ordinal numbers in Mandarin Chinese.

መፅሐፉን ለገዙ ሰዎች Audio Lessons for Book Owners

የዚህ ምዕራፍን የድምፅ ቅጂ ለማግኘት የምዕራፉን ኮድ ከታች ያስገቡ። ኮዱ የት እንዳለ ካላወቁ እዚህ ክሊክ ያድርጉ

To access this chapter’s content, please enter the Password for this Chapter below. If you aren’t sure how to find the Chapter Password in your book, click here for details.