በዚህ ምዕራፍ ገበያ ሲሄዱ የሚጠቀሙባቸውን ቃላት ይማራሉ። ለምሳሌ ስለገንዘብ፥ ስለዋጋ እና ስለጥራት ይማራሉ።

This chapter teaches you the words you will need to use when you go shopping (e.g. money, price, quality).

መፅሐፉን ለገዙ ሰዎች Audio Lessons for Book Owners

የዚህ ምዕራፍን የድምፅ ቅጂ ለማግኘት የምዕራፉን ኮድ ከታች ያስገቡ። ኮዱ የት እንዳለ ካላወቁ እዚህ ክሊክ ያድርጉ

To access this chapter’s content, please enter the Password for this Chapter below. If you aren’t sure how to find the Chapter Password in your book, click here for details.