ይህ ምዕራፍ ደግሞ ሰባቱ ቀናትና አስራ ሁለቱ ወራት ምን ተብለው እንደሚጠሩ ከማሳየትም ባሻገር “ቀኑ ስንት ነው?” የሚለውን ጥያቄ በቻይንኛ እንዴት አድርገን እንደምንጠይቅና እንደምንመልስ ያስተምረናል።

This chapter teaches us the days of the week and the months of the year. Beyond that, we also learn how to tell what date it is in Chinese.

መፅሐፉን ለገዙ ሰዎች Audio Lessons for Book Owners

የዚህ ምዕራፍን የድምፅ ቅጂ ለማግኘት የምዕራፉን ኮድ ከታች ያስገቡ። ኮዱ የት እንዳለ ካላወቁ እዚህ ክሊክ ያድርጉ

To access this chapter’s content, please enter the Password for this Chapter below. If you aren’t sure how to find the Chapter Password in your book, click here for details.