i

Book Owners

መፅሐፉን ለገዙ ሰዎች

መፅሐፉን የገዙ ሰዎች ሁሉንም የድምፅ ቅጂዎች መስማት ይችላሉ። የእያንዳንዱን ምዕራፍ የድምፅ ቅጂ ለማግኘት በግራ በኩል ያለውን የምዕራፍ ዝርዝር ላይ ክሊክ ያድርጉ። ክሊክ ሲያደርጉ የሚመጣው ድህረ ገፅ ኮድ እንዲያስገቡ ይጠይቅዎታል። እያንዳንዱ ምዕራፍ ኮድ አለው። ኮዱ ደግሞ መፅሐፉ ውስጥ የአዲስ ምዕራፍ ጅማሬን ለማስታወቅ የቀረቡት ስዕሎች ላይ ከታች በቀኝ በኩል ተፅፎ ይገኛል።

For those who purchased the book

If you have bought the book, you have access to all the audio lessons. On the right hand side of this page, you will find a list of all the chapters. Please click on the one you want to open and enter the code required. The code is located at the beginning of each chapter on the book (the page that has the picture). It is located on the right side, at the bottom of the picture page. See below for an example!

 

U

Trial Members

መፅሐፉን ላልገዙ ሰዎች 

መፅሐፉን ያልገዙ ሰዎች በግራ በኩል ከተዘረዘሩት ምዕራፎች መሐከል ኮከብ ያላቸውን ምዕራፎች በነፃ መስማት ይችላሉ።

For those who have NOT purchased the book

If you have not purchased the book, you can still access the audio of the chapters on the left that have an asterisk on them.

I enjoyed the free chapters! Now, where can I buy the book?

በነፃ የተሰጠኝን ትምህርት ወድጄዋለሁ! መፅሐፉን የት አገኛለሁ?

መፅሐፉ በአሁኑ ሰዓት አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ገበያ ላይ ይገኛል። አፍሪካ ጎዳና (ቦሌ መንገድ) ከኦሮሚያ ቢሮ ፊትለፊት የሚገኘውና የአፍሪካ ልማት ባንክ ያለበት ህንፃ ውስጥ ሽያጭ ላይ ቀርቧል ። ህንፃው ጌት ሀውስ በመባል ይታወቃል። መፅሐፉን እዛ መግዛት ይችላሉ።

ከኢትዮጵያ ውጪ ያሉ አንባቢዎች መፅሐፉን አማዞን ላይ ማግኘት ይችላሉ። Amazon

The book is currently available for sale in Addis Ababa, Ethiopia. You can find it at a store on Africa Avenue (Bole Road), in front of Oromia Bureau in the building that houses the African Development Bank. The name of the building is Get House.

For learners who live outside of Ethiopia, you can find the book on Amazon.

የኮዱ አጠቃቀም አልገባዎትም?

Need more help with the codes?

=

Step 1: Find the code for the chapter you want to listen to on the hard copy of the book.

በመጀመሪያ ኮዱን ፈልገው መፅሐፉ ላይ ያግኙ።

መፅሐፉን ከፍተው የትኛውን ምዕራፍ እንደሚፈልጉ ከወሰኑ በኋላ የምዕራፉ የመጀመሪያ ገፅን ይፈልጉ (ስዕሉ ያለበትን ገፅ)። ኮዱ የስዕሉ ገፅ የታችኛው ክፍል ላይ በቀኝ በኩል ይገኛል። ከታች ያለውን ፎቶ እንደምሳሌ እንውሰድ። ከታች እንደምታዩት የምዕራፍ አንድ ኮድ በቀይ ክብ ተሰምሮ ይታያል። ኮዱም 5R8N3S7H ነው።

Open the book, find the chapter you’d like to listen to online and look for the unique code.  It’s in the bottom right hand corner of the page and is made up of 8 letters and numbers.  See the photo below for an example of the code for chapter 1. In this case, the code is 5R8N3S7H. This code is in red circle below.

chapter-code-example1

=

Step 2: When you click on the link to a chapter audio, you will be asked for the code. Enter the code you found from step one.

የሚፈልጉት የድምፅ ቅጂ ላይ ክሊክ ሲያደርጉ ኮዱን ይጠየቃሉ። ቅድም ያገኙትን ኮድ ያስገቡ።

መፅሐፉ ላይ ያገኙትን ኮድ ሲጠየቁ እሳጥኑ ውስጥ ያስገቡ (ለምዕራፍ አንድ ኮዱ 5R8N3S7H ነበር) ። ከስር የሚታየው ፎቶ ይሄንን ቁልጭ አድርጎ ያሳይዎታል። ከዛም የሚፈልጉትን የድምፅ ቅጂን በመስማት የቻይንኛ ቋንቋ ትምህርትዎን ይቀጥሉ!

Take the code (for example, for chapter one, the code is  5R8N3S7H) and enter it when prompted just like the photo below. You will then be given access and will be able to listen, practice and be on your way to learning Mandarin!

chapter-code-example2

 

የኮዱ አጠቃቀም አልገባዎትም?

Audio Chapters

Introduction - i - Short History of the Chinese Language