25: ሆስፒታል ሲሄዱ Going to the Hospital

በዚህ ምዕራፍ ደግሞ ሆስፒታል ሄደው ምኖትን እንዳመሞት መግለፅን ይማራሉ። In this chapter, you will learn how to describe your symptoms. መፅሐፉን ለገዙ ሰዎች Audio Lessons for Book Owners የዚህ ምዕራፍን የድምፅ ቅጂ ለማግኘት የምዕራፉን ኮድ ከታች ያስገቡ። ኮዱ የት እንዳለ ካላወቁ እዚህ ክሊክ ያድርጉ። To access this chapter’s content,...

24: ቀለማትና አልባሳት Colors & Clothes

ይህ ምዕራፍ ስለተለያዩ ቀለማትና አልባሳት ያስተምርዎታል። This chapter will teach you how to say various colors and clothing items in Mandarin Chinese. መፅሐፉን ለገዙ ሰዎች Audio Lessons for Book Owners የዚህ ምዕራፍን የድምፅ ቅጂ ለማግኘት የምዕራፉን ኮድ ከታች ያስገቡ። ኮዱ የት እንዳለ ካላወቁ እዚህ ክሊክ ያድርጉ። To access this...

23: ስልክ፥ ቴክስትና ኢሜይል Telephone, Text & Email

አሁን ደግሞ ከስልክ፥ ኢሜይል እና ቴክስት ጋራ የተያያዙ ሀሳቦችን እንዴት መግለፅ እንደሚችሉ እንማራለን። Now, we are going to learn how to construct sentences that have to do with talking on the phone, texting and emailing. መፅሐፉን ለገዙ ሰዎች Audio Lessons for Book Owners የዚህ ምዕራፍን የድምፅ ቅጂ ለማግኘት የምዕራፉን ኮድ ከታች...

22: የትርፍ ጊዜዎን ሲያሳልፉ Hobbies

ይህ ምዕራፍ ደግሞ የትርፍ ጊዜዎን እንዴት አድርገው እንደሚያሳልፉ ለመናገር ያስችሎታል። In this chapter, you will learn the basics of how to describe your hobbies and activities. መፅሐፉን ለገዙ ሰዎች Audio Lessons for Book Owners የዚህ ምዕራፍን የድምፅ ቅጂ ለማግኘት የምዕራፉን ኮድ ከታች ያስገቡ። ኮዱ የት እንዳለ ካላወቁ እዚህ ክሊክ ያድርጉ። To...

21: መንገድ ላይ ቁ.2 On the Road #2

አሁን ደግሞ መንገድ ሲጠፋብዎት አንድ መንገደኛን አስቁመው እንዴት መጠየቅ እንደሚችሉ እና ስለቦታዎች ቅርበትና ርቀት ይማራሉ። In this chapter you will learn how to ask for help when you are lost and how to ask if something is near or far. መፅሐፉን ለገዙ ሰዎች Audio Lessons for Book Owners የዚህ ምዕራፍን የድምፅ ቅጂ ለማግኘት የምዕራፉን...

20: መንገድ ላይ ቁ.1 On the Road #1

በዚህ ምዕራፍ ደግሞ አንድ ቦታ (ባንክ፥ ሆስፒታል ወዘተ) የት እንዳለ ለመጠየቅ የሚጠቀሙባቸውን ቃላት እንማራለን። በተጨማሪም አንድ ሰው የት እንደሚገኝ መናገር ብንፈልግ እንዴት አድርገን እንደምንገፀው እንማራለን። This chapter teaches us how to ask for directions (where something is located). መፅሐፉን ለገዙ ሰዎች Audio Lessons for Book Owners የዚህ...