19: የዓመተ ምህረት አገላለፅ Years

ይህ ምዕራፍ ደግሞ ዓመተ ምህረትን እንዴት አድርገን በቻይንኛ መግለፅ እንደምንችል ያስተምረናል። This chapter describes how to say what year it is in Chinese. መፅሐፉን ለገዙ ሰዎች Audio Lessons for Book Owners የዚህ ምዕራፍን የድምፅ ቅጂ ለማግኘት የምዕራፉን ኮድ ከታች ያስገቡ። ኮዱ የት እንዳለ ካላወቁ እዚህ ክሊክ ያድርጉ። To access this...

18: ሰባቱን ቀናትን እና አስራሁለቱን ወራት እንዴት እንደምንገፅ Days & Months

ይህ ምዕራፍ ደግሞ ሰባቱ ቀናትና አስራ ሁለቱ ወራት ምን ተብለው እንደሚጠሩ ከማሳየትም ባሻገር “ቀኑ ስንት ነው?” የሚለውን ጥያቄ በቻይንኛ እንዴት አድርገን እንደምንጠይቅና እንደምንመልስ ያስተምረናል። This chapter teaches us the days of the week and the months of the year. Beyond that, we also learn how to tell what date it is...

17: ያለተፈፀመን ተግባር መግለፅ Event That Did Not Happen

በዚህ ምዕራፍ ላይ ደግሞ ስላልተፈፀመ ተግባር እንማራለን። ለምሳሌ “አልሄደችም” የሚለውን ሀሳብ (ያልተፈፀመ ሀሳብ) እንዴት አድርገን እንደምንገልፅ እናያለን። This chapter teaches how you can describe an even that never occurred. For example, you will learn how to say things like “She did not go.”...

16: ያለፈን ተግባር መግለፅ Event That Happened in The Past

ይህ ምዕራፍ ስላለፈ ተግባር በቻይንኛ እንዴት ማውራት እንደሚችሉ እና “አድርጎ ማወቅ” የሚለውን ሀሳብ እንዴት መግለፅ እንደሚችሉ ይማራሉ። This chapter teaches you how to talk about events that happened in the past as well as ask the question “have you ever…?” መፅሐፉን ለገዙ ሰዎች Audio Lessons...

15: የጊዜ ሰዋሰው Grammar of Telling Time

ይህ ምዕራፍ ከጊዜ ጋር የተያያዘ የሰዋሰው አጠቃቀምን ያሳይዎታል። This chapter explains the correct grammar used in telling time. መፅሐፉን ለገዙ ሰዎች Audio Lessons for Book Owners የዚህ ምዕራፍን የድምፅ ቅጂ ለማግኘት የምዕራፉን ኮድ ከታች ያስገቡ። ኮዱ የት እንዳለ ካላወቁ እዚህ ክሊክ ያድርጉ። To access this chapter’s content,...

14: ጊዜ እና ሰዓት Time

በዚህ ምዕራፍ ስለጊዜ ይማራሉ። ሰዓት መቁጠር እንዴት እንደሚቻል እና ስለጊዜ መደቦች (ሰዓት፥ ደቂቃ ወዘተ) ይገነዘባሉ። This chapter teaches you the basics about time. For example, you will learn about how to tell time and the various measures of time. መፅሐፉን ለገዙ ሰዎች Audio Lessons for Book Owners የዚህ ምዕራፍን የድምፅ...