10: ምግብ ማዘዝ ቁ. 2 Ordering Food #2

አሁን ደግሞ ምግብ ቤት ሄደው ምግብ ሲያዙ ምን ማለት እንዳለብዎት ይማራሉ። ስለተለያዩ የምግብ አይነቶችም ይማራሉ። Now you are going to learn how to order food at a restaurant as well as the names of more food items መፅሐፉን ለገዙ ሰዎች Audio Lessons for Book Owners የዚህ ምዕራፍን የድምፅ ቅጂ ለማግኘት የምዕራፉን ኮድ ከታች ያስገቡ። ኮዱ የት...

09: የመጠን መለኪያ ቃላት Measure Words

ይህ ምዕራፍ ስለየመጠን መለኪያ ቃላት ያስተምርዎታል። ይህ ሀሳብ በአማርኛ ቋንቋ ውስጥ የለም። ስለዚህ የድምፅ ቅጂውን በጥሞና ማዳመጥ እና መፅሐፉን እያነበቡ መከተል ያስፈልጋል። This chapter teaches you about “measure words.” This concept does not exist in Amharic so it is important to follow along with the book and...

08: ቅደም ተከተልን እንዴት እንደምንገልፅ Ordinal Numbers

በዚህ ምዕራፍ እንዴት ቅደም ተከተልን በቻይንኛ መግለፅ እንደሚችሉ ይማራሉ። ለምሳሌ “አንደኛ፥ ሁለተኛ፥ ሶስተኛ” የሚሉትን ሀሳቦች እንዴት ብለው መግለፅ እንደሚችሉ ይገነዘባሉ። This chapter teaches you ordinal numbers in Mandarin Chinese. መፅሐፉን ለገዙ ሰዎች Audio Lessons for Book Owners የዚህ ምዕራፍን የድምፅ ቅጂ ለማግኘት የምዕራፉን ኮድ ከታች...

07: ቁጥሮች በቻይንኛ Numbers

ይህ ምዕራፍ ቁጥሮች በቻይንኛ ምን ተብለው እንደሚጠሩ ያስተምርዎታል። This chapter explains how to count in Mandarin Chinese numbers. መፅሐፉን ለገዙ ሰዎች Audio Lessons for Book Owners የዚህ ምዕራፍን የድምፅ ቅጂ ለማግኘት የምዕራፉን ኮድ ከታች ያስገቡ። ኮዱ የት እንዳለ ካላወቁ እዚህ ክሊክ ያድርጉ። To access this chapter’s content,...

06: ምግብ ማዘዝ ቁ. 1 Ordering Food #1

በዚህ ምዕራፍ ስለምግቦች አጠራር እና ከምግብ ጋራ ተያይዘው ስለሚመጡ ቃላት (መብላት፥ መጠጣት ወዘተ) ይማራሉ። This chapter teaches you what various food items are called in Mandarin Chinese and also explains some words related to food (eating, drinking etc). መፅሐፉን ለገዙ ሰዎች Audio Lessons for Book Owners የዚህ...