15: የጊዜ ሰዋሰው Grammar of Telling Time

ይህ ምዕራፍ ከጊዜ ጋር የተያያዘ የሰዋሰው አጠቃቀምን ያሳይዎታል። This chapter explains the correct grammar used in telling time. መፅሐፉን ለገዙ ሰዎች Audio Lessons for Book Owners የዚህ ምዕራፍን የድምፅ ቅጂ ለማግኘት የምዕራፉን ኮድ ከታች ያስገቡ። ኮዱ የት እንዳለ ካላወቁ እዚህ ክሊክ ያድርጉ። To access this chapter’s content,...

14: ጊዜ እና ሰዓት Time

በዚህ ምዕራፍ ስለጊዜ ይማራሉ። ሰዓት መቁጠር እንዴት እንደሚቻል እና ስለጊዜ መደቦች (ሰዓት፥ ደቂቃ ወዘተ) ይገነዘባሉ። This chapter teaches you the basics about time. For example, you will learn about how to tell time and the various measures of time. መፅሐፉን ለገዙ ሰዎች Audio Lessons for Book Owners የዚህ ምዕራፍን የድምፅ...

13: ገበያ ሲሄዱ Shopping

በዚህ ምዕራፍ ገበያ ሲሄዱ የሚጠቀሙባቸውን ቃላት ይማራሉ። ለምሳሌ ስለገንዘብ፥ ስለዋጋ እና ስለጥራት ይማራሉ። This chapter teaches you the words you will need to use when you go shopping (e.g. money, price, quality). መፅሐፉን ለገዙ ሰዎች Audio Lessons for Book Owners የዚህ ምዕራፍን የድምፅ ቅጂ ለማግኘት የምዕራፉን ኮድ ከታች ያስገቡ። ኮዱ...

12: ሰለስራ መደቦች Professions

በዚህ ምዕራፍ ስለየተለያዩ የስራ መደቦች ይማራሉ። In this chapter, you will learn about the names of various professions. መፅሐፉን ለገዙ ሰዎች Audio Lessons for Book Owners የዚህ ምዕራፍን የድምፅ ቅጂ ለማግኘት የምዕራፉን ኮድ ከታች ያስገቡ። ኮዱ የት እንዳለ ካላወቁ እዚህ ክሊክ ያድርጉ። To access this chapter’s content, please...

11: ስለቤተሰብ መናገር Family

በዚህ ምዕራፍ ደግሞ ስለቤተስብዎ መናገርና የአንድን ሰው እድሜ እንዴት መጠየቅ እንደሚችሉ እንማራለን። In this chapter, you will learn how to describe your family and how to talk about how old someone is. መፅሐፉን ለገዙ ሰዎች Audio Lessons for Book Owners የዚህ ምዕራፍን የድምፅ ቅጂ ለማግኘት የምዕራፉን ኮድ ከታች ያስገቡ። ኮዱ የት እንዳለ...