by Lina Getachew Ayenew | May 16, 2016 | Audio Course
ፒንይን የቻይንኛን ካራክተሮች በእንግሊዘኛ ፊደላት እንድንገልፅ የሚረዳን ስርዓት ነው። ይህ የድምፅ ቅጂ ስለዚህ ስርዓት ቀለል ያለ ማስረጃ ይሰጥዎታል። Pinyin is a system of romanizing the sounds of Chinese characters. This recording provides a basic description of this system. ማብራሪያ...
by Lina Getachew Ayenew | May 16, 2016 | Audio Course
ቻይንኛ አራት ቶኖች አሉት። ይህ በአማርኛ ቋንቋ ውስጥ የሌለ ሀሳብ ስለሆነ የድምፅ ቅጂውን እያዳመጡ መከተል የግድ ነው። ቀለል ባለ ሁኔታ ስለቶኖች ምንነት ያስረዳዎታል። Mandarin Chinese has four tones. Tones do not exist in Amharic so it is imperative to listen to this recording in order to attain a good understanding of this...
by Lina Getachew Ayenew | May 16, 2016 | Audio Course
ይህ የድምፅ ቅጂ ስለቻይንኛ ፅሑፍ ስርዓት የሚያስተምር ሲሆን መፅሐፉን እያነበቡ ቢከተሉት ስለቋንቋው አፃፃፍ በቀላሉ ያስረዳዎታል። This audio recording describes the Chinese writing system. If you read the corresponding chapter on the book while listening to this recording, you will get a basic understanding of how...
by Lina Getachew Ayenew | May 16, 2016 | Audio Course
ይህ የድምፅ ቅጂ ስለቻይንኛ ቋንቋ ታሪክ ቀለል ያለ መግለጫ ይሰጣል። This audio recording explains a very brief history of the Chinese Mandarin language. ማብራሪያ Audio...
by Lina Getachew Ayenew | Apr 2, 2016 | Audio Course, Introduction to Chinese for Amharic Speakers
i Book Owners መፅሐፉን ለገዙ ሰዎች መፅሐፉን የገዙ ሰዎች ሁሉንም የድምፅ ቅጂዎች መስማት ይችላሉ። የእያንዳንዱን ምዕራፍ የድምፅ ቅጂ ለማግኘት በግራ በኩል ያለውን የምዕራፍ ዝርዝር ላይ ክሊክ ያድርጉ። ክሊክ ሲያደርጉ የሚመጣው ድህረ ገፅ ኮድ እንዲያስገቡ ይጠይቅዎታል። እያንዳንዱ ምዕራፍ ኮድ አለው። ኮዱ ደግሞ መፅሐፉ ውስጥ የአዲስ ምዕራፍ ጅማሬን ለማስታወቅ የቀረቡት ስዕሎች ላይ ከታች በቀኝ በኩል ተፅፎ...