07: ቁጥሮች በቻይንኛ Numbers

ይህ ምዕራፍ ቁጥሮች በቻይንኛ ምን ተብለው እንደሚጠሩ ያስተምርዎታል። This chapter explains how to count in Mandarin Chinese numbers. መፅሐፉን ለገዙ ሰዎች Audio Lessons for Book Owners የዚህ ምዕራፍን የድምፅ ቅጂ ለማግኘት የምዕራፉን ኮድ ከታች ያስገቡ። ኮዱ የት እንዳለ ካላወቁ እዚህ ክሊክ ያድርጉ። To access this chapter’s content,...

06: ምግብ ማዘዝ ቁ. 1 Ordering Food #1

በዚህ ምዕራፍ ስለምግቦች አጠራር እና ከምግብ ጋራ ተያይዘው ስለሚመጡ ቃላት (መብላት፥ መጠጣት ወዘተ) ይማራሉ። This chapter teaches you what various food items are called in Mandarin Chinese and also explains some words related to food (eating, drinking etc). መፅሐፉን ለገዙ ሰዎች Audio Lessons for Book Owners የዚህ...

05: ስለቋንቋዎች ሲናገሩ Languages

በዚህ ምዕራፍ ውስጥ ምን ቋንቋ መናገር እንደሚችሉ መግለፅ፥ ሌሎች ሰዎች ምን ቋንቋ እንደሚናገሩ መጠየቅ እና የተለያዩ ቋንቋዎች በቻይንኛ ምን ተብለው እንደሚጠሩ ይማራሉ። This chapter teaches you how to say which languages you can speak, how to ask others what languages they are comfortable with and the names of various languages...

04: ዜግነትን መግለፅ Nationalities

በዚህ ምዕራፍ ከየት  ሀገር እንደመጡ እንዴት መግለፅ እንደሚችሉ፥ሌላን ሰው ከየት ሀገር እንደመጣ መጠየቅ ከፈለጉ ምን ማለት እንዳለብዎት እና የተለያዩ ሀገሮች በቻይንኛ ምን እንደሚባሉ ይማራሉ። This chapter teaches you how to say where you are from, how to ask others their country of origin and what various countries are called in...

03: እንግዳን ሲቀበሉ Talking to a Guest

ይህ ምዕራፍ እንግዳ ወደ ቢሮዎ ሲመጣ ምን ማለት ተገቢ እንደሆነ ያስረዳዎታል። This chapter tells you what you have to say when a guest ventures into your office. መፅሐፉን ለገዙ ሰዎች Audio Lessons for Book Owners የዚህ ምዕራፍን የድምፅ ቅጂ ለማግኘት የምዕራፉን ኮድ ከታች ያስገቡ። ኮዱ የት እንዳለ ካላወቁ እዚህ ክሊክ ያድርጉ። To access this...

*02: እራስን ማስተዋወቅ Introducing Yourself

ይህ ምዕራፍ እራስዎን እንዴት ማስተዋወቅ እንደሚችሉ ከማስተማርም ባለፈ ከአዲስ ሰው ጋራ ሲተዋወቁ ምን ማለት እንዳለብዎት ያስረዳዎታል። This chapter explains how you can introduce yourself and what is appropriate to say when you meet someone new. ማብራሪያ Audio Lesson ልምምድ...