ወደ ቻይና የምትጓዙ ተማሪዎች እዛ ስትሄዱ ምግብ ማዘዝ እንደሚያስቸግራችሁና እኛ ሀገር የማይበሉ ስጋዎች ይኖርባቸዋል ብላችሁ እንደምትሰጉ ነግራችሁን ነበር። ይህን ችግር በቀላሉ መፍታት እንድትችሉ ለኢትዮጲያውያን የሚመቹ የቻይና ምግቦችን የሚዘረዝር ሰነድ አዘጋጅተናል።

ሰነዱን ለማግኘት እዚህ ክሊክ ያድርጉ።

Many of you say that sometimes had trouble ordering food, and were worried that you might be served meats that you are not used to. To help you solve this problem, we have prepared a document with a list of foods that are suitable for all Ethiopians.

Click here for the file.